መዝሙር 91:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ምንም ዓይነት አደጋ አይደርስብህም፤+አንዳችም መቅሰፍት ወደ ድንኳንህ አይጠጋም። ምሳሌ 12:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ጻድቅ ምንም ዓይነት ጉዳት አያገኘውም፤+የክፉዎች ሕይወት ግን በመከራ የተሞላ ይሆናል።+