መዝሙር 97:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እናንተ ይሖዋን የምትወዱ፣ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ።+ እሱ የታማኝ አገልጋዮቹን ሕይወት* ይጠብቃል፤+ከክፉዎች እጅ* ይታደጋቸዋል።+ መዝሙር 145:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሖዋ የሚወዱትን ሁሉ ይጠብቃል፤+ክፉዎችን ሁሉ ግን ይደመስሳል።+