የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 13:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ስለዚህ አብራም ሎጥን+ እንዲህ አለው፦ “እባክህ በእኔና በአንተ እንዲሁም በእኔ እረኞችና በአንተ እረኞች መካከል ምንም ዓይነት ጠብ አይኑር፤ እኛ እኮ ወንድማማቾች ነን።

  • ዮሐንስ 13:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ+ ሰዎች ሁሉ ደቀ መዛሙርቴ እንደሆናችሁ በዚህ ያውቃሉ።”

  • ቆላስይስ 3:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ይሁንና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ ላይ ፍቅርን ልበሱ፤+ ፍቅር ፍጹም የሆነ የአንድነት ማሰሪያ ነውና።+

  • ዕብራውያን 13:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እርስ በርሳችሁ እንደ ወንድማማች መዋደዳችሁን ቀጥሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ