-
1 ዜና መዋዕል 9:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 እነዚህ የሌዋውያን አባቶች ቤት መሪዎች የሆኑ ዘማሪዎች ነበሩ፤ ከሌሎች ሥራዎች ነፃ እንዲሆኑ የተደረጉት እነዚህ ሰዎች በክፍሎቹ* ውስጥ ይቀመጡ ነበር። ምክንያቱም ቀንም ሆነ ሌሊት በሥራቸው ላይ የመገኘት ኃላፊነት ነበረባቸው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 23:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ዳዊት በሰጠው የመጨረሻ መመሪያ መሠረት ከሌዊ ልጆች መካከል የተቆጠሩት 20 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች እነዚህ ነበሩ።
-
-
ሉቃስ 2:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 በዚህ ጊዜ 84 ዓመት የሆናት መበለት ነበረች። ሌትና ቀንም በጾምና በምልጃ ቅዱስ አገልግሎት እያቀረበች ከቤተ መቅደስ ፈጽሞ አትጠፋም ነበር።
-