መዝሙር 115:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አምላካችን ያለው በሰማያት ነው፤እሱ የወደደውን ሁሉ ያደርጋል። ኢሳይያስ 46:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከመጀመሪያ መጨረሻውን፣ገና ያልተከናወኑትንም ነገሮች ከረጅም ጊዜ በፊት አስቀድሜ እናገራለሁ።+ እኔ ‘ውሳኔዬ* ይጸናል፤+ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ሁሉ አደርጋለሁ’+ እላለሁ።
10 ከመጀመሪያ መጨረሻውን፣ገና ያልተከናወኑትንም ነገሮች ከረጅም ጊዜ በፊት አስቀድሜ እናገራለሁ።+ እኔ ‘ውሳኔዬ* ይጸናል፤+ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ሁሉ አደርጋለሁ’+ እላለሁ።