መዝሙር 11:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ ጻድቁንም ሆነ ክፉውን ይመረምራል፤+ዓመፅን* የሚወድን ማንኛውንም ሰው ይጠላል።*+ 6 በክፉዎች ላይ ወጥመድ* ያዘንባል፤እሳትና ድኝ+ እንዲሁም የሚለበልብ ነፋስ ጽዋቸው ይሆናል።
5 ይሖዋ ጻድቁንም ሆነ ክፉውን ይመረምራል፤+ዓመፅን* የሚወድን ማንኛውንም ሰው ይጠላል።*+ 6 በክፉዎች ላይ ወጥመድ* ያዘንባል፤እሳትና ድኝ+ እንዲሁም የሚለበልብ ነፋስ ጽዋቸው ይሆናል።