የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋን መጠጊያ ማድረግ

        • “ይሖዋ ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደሱ ውስጥ ነው” (4)

        • አምላክ ዓመፅን የሚወድን ሰው ይጠላል (5)

መዝሙር 11:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን እንዴት እንዲህ ትሏታላችሁ?”

  • *

    ቃል በቃል “ወደ ተራራችሁ ብረሩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 14:11፤ መዝ 7:1፤ 56:11

መዝሙር 11:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የፍትሕ መሠረቶች።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 18

    5/15/2005፣ ገጽ 32

መዝሙር 11:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያበሩት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 1:2፤ ዕን 2:20
  • +2ዜና 20:6፤ መዝ 103:19፤ ራእይ 4:2, 3
  • +2ዜና 16:9፤ ምሳሌ 15:3፤ ዘካ 4:10፤ ዕብ 4:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 3-7

መዝሙር 11:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጠብን፣ ድብድብንና ጉዳት ማድረስን ያመለክታል።

  • *

    ወይም “ነፍሱ ትጠላዋለች፤ ሁለንተናው ይጠላዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 6:5፤ 7:1
  • +ምሳሌ 3:31፤ 6:16, 17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 53

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 96-97

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 82

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2007፣ ገጽ 6

    9/15/2005፣ ገጽ 29

መዝሙር 11:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ፍም” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 19:24፤ ሕዝ 38:22

መዝሙር 11:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሞገሱን ያገኛሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:4
  • +መዝ 146:8
  • +ኢዮብ 36:7፤ መዝ 34:15፤ 1ጴጥ 3:12

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 11:12ዜና 14:11፤ መዝ 7:1፤ 56:11
መዝ. 11:4ሚክ 1:2፤ ዕን 2:20
መዝ. 11:42ዜና 20:6፤ መዝ 103:19፤ ራእይ 4:2, 3
መዝ. 11:42ዜና 16:9፤ ምሳሌ 15:3፤ ዘካ 4:10፤ ዕብ 4:13
መዝ. 11:5ዘፍ 6:5፤ 7:1
መዝ. 11:5ምሳሌ 3:31፤ 6:16, 17
መዝ. 11:6ዘፍ 19:24፤ ሕዝ 38:22
መዝ. 11:7ዘዳ 32:4
መዝ. 11:7መዝ 146:8
መዝ. 11:7ኢዮብ 36:7፤ መዝ 34:15፤ 1ጴጥ 3:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 11:1-7

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት መዝሙር።

11 ይሖዋን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ።+

ታዲያ እንዴት እንዲህ ትሉኛላችሁ?*

“እንደ ወፍ ወደ ተራራህ ብረር!*

 2 ክፉዎች ደጋናቸውን እንዴት እንደወጠሩ ተመልከት፤

በጨለማ፣ ልበ ቀና የሆኑትን ለመውጋት፣

ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል።

 3 መሠረቶቹ* ከተናዱ፣

ጻድቁ ሰው ምን ማድረግ ይችላል?”

 4 ይሖዋ ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደሱ ውስጥ ነው።+

የይሖዋ ዙፋን በሰማያት ነው።+

የገዛ ዓይኖቹ ይመለከታሉ፤ ንቁ የሆኑት* ዓይኖቹ የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።+

 5 ይሖዋ ጻድቁንም ሆነ ክፉውን ይመረምራል፤+

ዓመፅን* የሚወድን ማንኛውንም ሰው ይጠላል።*+

 6 በክፉዎች ላይ ወጥመድ* ያዘንባል፤

እሳትና ድኝ+ እንዲሁም የሚለበልብ ነፋስ ጽዋቸው ይሆናል።

 7 ይሖዋ ጻድቅ ነውና፤+ የጽድቅ ሥራዎችን ይወዳል።+

ቅን የሆኑ ሰዎች ፊቱን ያያሉ።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ