የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 18:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በጭንቅ ውስጥ ሳለሁ ይሖዋን ጠራሁት፤

      እርዳታ ለማግኘት አምላኬን አጥብቄ ተማጸንኩት።

      በመቅደሱ ሆኖ ድምፄን ሰማ፤+

      እርዳታ ለማግኘት የማሰማውም ጩኸት ወደ ጆሮው ደረሰ።+

  • ዮናስ 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ሕይወቴ* እየተዳከመች ስትሄድ ይሖዋን አስታወስኩ።+

      ጸሎቴም ወደ አንተ፣ ቅዱስ ወደሆነው ቤተ መቅደስህ ገባ።+

  • ማቴዎስ 26:38, 39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ከዚያም “እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዝኛለሁ።* እዚህ ሁኑና ከእኔ ጋር ነቅታችሁ ጠብቁ” አላቸው።+ 39 ትንሽ ወደ ፊት ራቅ በማለት በግንባሩ ተደፍቶ “አባቴ ሆይ፣ የሚቻል ከሆነ ይህ ጽዋ+ ከእኔ ይለፍ። ሆኖም እንደ እኔ ፈቃድ ሳይሆን እንደ አንተ ፈቃድ ይሁን”+ ብሎ ጸለየ።+

  • ማርቆስ 15:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 በዘጠነኛውም ሰዓት ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ “ኤሊ፣ ኤሊ፣ ላማ ሳባቅታኒ?” ብሎ ጮኸ፤ ትርጉሙም “አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።+

  • ዕብራውያን 5:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ክርስቶስ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን* ከሞት ሊያድነው ለሚችለው በከፍተኛ ጩኸትና እንባ ብዙ ምልጃና ልመና አቀረበ፤+ አምላካዊ ፍርሃት ስለነበረውም ጸሎቱ ተሰማለት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ