1 ዜና መዋዕል 29:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንደ አባቶቻችን ሁሉ እኛም በፊትህ የባዕድ አገር ሰዎችና ሰፋሪዎች ነንና።+ የሕይወት ዘመናችን በምድር ላይ እንደ ጥላ ነው፤+ ተስፋም የለውም። ኢዮብ 14:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “ከሴት የተወለደ ሰው፣የሕይወት ዘመኑ አጭርና+ በመከራ የተሞላ* ነው።+ 2 እንደ አበባ ይፈካል፤ ከዚያም ይጠወልጋል፤*+እንደ ጥላም ወዲያው ያልፋል፤ ደብዛውም ይጠፋል።+
14 “ከሴት የተወለደ ሰው፣የሕይወት ዘመኑ አጭርና+ በመከራ የተሞላ* ነው።+ 2 እንደ አበባ ይፈካል፤ ከዚያም ይጠወልጋል፤*+እንደ ጥላም ወዲያው ያልፋል፤ ደብዛውም ይጠፋል።+