የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 22:17, 18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ከላይ ሆኖ እጁን ሰደደ፤

      ከጥልቅ ውኃ ውስጥም አወጣኝ።+

      18 ከብርቱ ጠላቴ አዳነኝ፤+

      ከእኔ ይበልጥ ብርቱዎች ከሆኑት፣ ከሚጠሉኝ ሰዎች ታደገኝ።

  • መዝሙር 18:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ከላይ ሆኖ እጁን ሰደደ፤

      ከጥልቅ ውኃ ውስጥም አወጣኝ።+

      17 ከብርቱ ጠላቴ አዳነኝ፤+

      ከእኔ ይበልጥ ብርቱዎች ከሆኑት፣ ከሚጠሉኝ ሰዎች ታደገኝ።+

  • መዝሙር 54:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ባዕዳን በእኔ ላይ ተነስተዋልና፤

      ጨካኝ ሰዎችም ሕይወቴን* ይሻሉ።+

      ስለ አምላክ ምንም ግድ የላቸውም።*+ (ሴላ)

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ