መዝሙር 37:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይሖዋ በሰው መንገድ ደስ ሲሰኝ፣+አካሄዱን ይመራለታል።*+ 24 ቢወድቅም እንኳ አይዘረርም፤+ይሖዋ እጁን ይዞ* ይደግፈዋልና።+ መዝሙር 94:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “እግሬ አዳለጠኝ” ባልኩ ጊዜ፣ ይሖዋ ሆይ፣ ታማኝ ፍቅርህ ደገፈኝ።+