መዝሙር 91:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በመንገድህ ሁሉ እንዲጠብቁህ+መላእክቱን ስለ አንተ ያዛልና።+ 12 እግርህን እንቅፋት እንዳይመታው+በእጃቸው ያነሱሃል።+