መዝሙር 34:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሖዋ ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፤+መንፈሳቸው የተደቆሰባቸውንም* ያድናል።+ ያዕቆብ 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ወደ አምላክ ቅረቡ፤ እሱም ወደ እናንተ ይቀርባል።+ እናንተ ኃጢአተኞች እጆቻችሁን አንጹ፤+ እናንተ ወላዋዮች ልባችሁን አጥሩ።+