ኢሳይያስ 44:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በደልህን በደመና፣ኃጢአትህንም ጥቅጥቅ ባለ ደመና እሸፍነዋለሁ።+ ወደ እኔ ተመለስ፤ እኔም እቤዥሃለሁ።+ ኢሳይያስ 55:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋን በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት።+ በቅርብም ሳለ ጥሩት።+ 7 ክፉ ሰው መንገዱን፣መጥፎ ሰውም ሐሳቡን ይተው፤+ምሕረት ወደሚያሳየው አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመለስ፤+ይቅርታው ብዙ ነውና።*+
6 ይሖዋን በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት።+ በቅርብም ሳለ ጥሩት።+ 7 ክፉ ሰው መንገዱን፣መጥፎ ሰውም ሐሳቡን ይተው፤+ምሕረት ወደሚያሳየው አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመለስ፤+ይቅርታው ብዙ ነውና።*+