መዝሙር 145:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋ ሊወድቁ የተቃረቡትን ሁሉ ይደግፋል፤+ያጎነበሱትንም ሁሉ ቀና ያደርጋል።+ 2 ቆሮንቶስ 7:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሁንና ያዘኑትን የሚያጽናናው አምላክ፣+ ቲቶ በመካከላችን በመገኘቱ እንድንጽናና አደረገን፤