2 ሳሙኤል 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሁን እንጂ ዳዊት በአሁኑ ጊዜ የዳዊት ከተማ+ ተብላ የምትጠራውን የጽዮንን ምሽግ ያዘ። መዝሙር 50:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በውበቷ ፍጹም ከሆነችው ከጽዮን፣+ አምላክ ያበራል። መዝሙር 134:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሰማይንና ምድርን የሠራው ይሖዋ፣ከጽዮን ይባርክህ።