የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 50
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ በሕዝቡ ላይ ይፈርዳል

        • በመሥዋዕት አማካኝነት ከአምላክ ጋር የሚደረግ ቃል ኪዳን (5)

        • “አምላክ ራሱ ፈራጅ ነው” (6)

        • እንስሳት ሁሉ የአምላክ ናቸው (10, 11)

        • አምላክ ክፉዎችን ያጋልጣል (16-21)

መዝሙር 50:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1

መዝሙር 50:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 95:3

መዝሙር 50:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 48:2፤ ሰቆ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 9

መዝሙር 50:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 65:6
  • +ዘፀ 19:18፤ ዳን 7:9, 10፤ ዕብ 12:29
  • +መዝ 97:3, 4

መዝሙር 50:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 6:2
  • +ዘዳ 30:19፤ 32:1፤ ኢሳ 1:2

መዝሙር 50:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 24:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 4/2017፣ ገጽ 2

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 144-145

መዝሙር 50:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 75:7

መዝሙር 50:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:30፤ መዝ 81:8
  • +ዘፀ 20:2

መዝሙር 50:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 15:22፤ ኢሳ 1:11፤ ኤር 7:22, 23፤ ሆሴዕ 6:6

መዝሙር 50:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አውራ ፍየሎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 6:7

መዝሙር 50:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:14፤ ሥራ 17:24

መዝሙር 50:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:41

መዝሙር 50:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 10:14፤ ኢዮብ 41:11፤ 1ቆሮ 10:26

መዝሙር 50:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 6:6-8

መዝሙር 50:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 69:30, 31፤ ምሳሌ 21:3፤ ሆሴዕ 6:6፤ ዕብ 13:15
  • +ዘዳ 23:21፤ መዝ 76:11፤ መክ 5:4

መዝሙር 50:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 33:12, 13፤ መዝ 91:15
  • +መዝ 22:21-23፤ 50:23

መዝሙር 50:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:20፤ ኤር 7:4፤ ማቴ 7:22, 23፤ ሮም 2:21፤ ዕብ 8:9

መዝሙር 50:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያዬን፤ ትምህርቴን።”

  • *

    ቃል በቃል “ቃሌንም ወደ ኋላህ ትጥላለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 9:26፤ ኢሳ 5:24

መዝሙር 50:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከእሱ ጋር ትተባበራለህ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:22, 23

መዝሙር 50:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 9:5

መዝሙር 50:20

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስም ታጠፋለህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2006፣ ገጽ 9

መዝሙር 50:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:4፤ መክ 12:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2010፣ ገጽ 3-4

መዝሙር 50:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:17፤ ኤር 2:32፤ ሆሴዕ 4:6

መዝሙር 50:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 5:18፤ ዕብ 13:15
  • +ሚክ 6:8

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 50:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1
መዝ. 50:1መዝ 95:3
መዝ. 50:2መዝ 48:2፤ ሰቆ 2:15
መዝ. 50:3ኢሳ 65:6
መዝ. 50:3ዘፀ 19:18፤ ዳን 7:9, 10፤ ዕብ 12:29
መዝ. 50:3መዝ 97:3, 4
መዝ. 50:4ሚክ 6:2
መዝ. 50:4ዘዳ 30:19፤ 32:1፤ ኢሳ 1:2
መዝ. 50:5ዘፀ 24:8
መዝ. 50:6መዝ 75:7
መዝ. 50:7ነህ 9:30፤ መዝ 81:8
መዝ. 50:7ዘፀ 20:2
መዝ. 50:81ሳሙ 15:22፤ ኢሳ 1:11፤ ኤር 7:22, 23፤ ሆሴዕ 6:6
መዝ. 50:9ሚክ 6:7
መዝ. 50:101ዜና 29:14፤ ሥራ 17:24
መዝ. 50:11ኢዮብ 38:41
መዝ. 50:12ዘዳ 10:14፤ ኢዮብ 41:11፤ 1ቆሮ 10:26
መዝ. 50:13ሚክ 6:6-8
መዝ. 50:14መዝ 69:30, 31፤ ምሳሌ 21:3፤ ሆሴዕ 6:6፤ ዕብ 13:15
መዝ. 50:14ዘዳ 23:21፤ መዝ 76:11፤ መክ 5:4
መዝ. 50:152ዜና 33:12, 13፤ መዝ 91:15
መዝ. 50:15መዝ 22:21-23፤ 50:23
መዝ. 50:16ዘዳ 31:20፤ ኤር 7:4፤ ማቴ 7:22, 23፤ ሮም 2:21፤ ዕብ 8:9
መዝ. 50:17ነህ 9:26፤ ኢሳ 5:24
መዝ. 50:18ኢሳ 5:22, 23
መዝ. 50:19ኤር 9:5
መዝ. 50:20ዘሌ 19:16
መዝ. 50:21መዝ 50:4፤ መክ 12:14
መዝ. 50:22መዝ 9:17፤ ኤር 2:32፤ ሆሴዕ 4:6
መዝ. 50:231ተሰ 5:18፤ ዕብ 13:15
መዝ. 50:23ሚክ 6:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 50:1-23

መዝሙር

የአሳፍ+ ማህሌት።

50 የአማልክት አምላክ የሆነው ይሖዋ+ ተናግሯል፤

ከፀሐይ መውጫ አንስቶ እስከ መግቢያው* ድረስ

ምድርን ይጠራል።

 2 በውበቷ ፍጹም ከሆነችው ከጽዮን፣+ አምላክ ያበራል።

 3 አምላካችን ይመጣል፤ ፈጽሞም ዝም ሊል አይችልም።+

በፊቱ የሚባላ እሳት አለ፤+

በዙሪያውም ሁሉ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ይነፍሳል።+

 4 በሕዝቡ ላይ ለመፍረድ፣+

በላይ ያሉትን ሰማያትና ምድርን ይጠራል፤+

 5 “በመሥዋዕት አማካኝነት ከእኔ ጋር ቃል ኪዳን የሚያደርጉትን፣+

ታማኝ አገልጋዮቼን ወደ እኔ ሰብስቡ” ይላል።

 6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤

አምላክ ራሱ ፈራጅ ነውና።+ (ሴላ)

 7 “ሕዝቤ ሆይ፣ ስማ፤ እኔም እናገራለሁ፤

እስራኤል ሆይ፣ በአንተ ላይ እመሠክርብሃለሁ።+

እኔ አምላክ፣ አዎ አምላክህ ነኝ።+

 8 በመሥዋዕቶችህም ሆነ

ዘወትር በፊቴ ባሉት የሚቃጠሉ መባዎችህ የተነሳ አልወቅስህም።+

 9 ከቤትህ ኮርማ፣

ከጉረኖህም ፍየሎች* መውሰድ አያስፈልገኝም።+

10 በጫካ ውስጥ ያሉ የዱር እንስሳት ሁሉ፣

በሺህ ተራሮች ላይ ያሉ አራዊትም እንኳ የእኔ ናቸውና።+

11 በተራሮች ላይ የሚኖሩትን ወፎች ሁሉ አውቃለሁ፤+

በመስክ ያሉ ስፍር ቁጥር የሌላቸው እንስሳት የእኔ ናቸው።

12 ብራብ እንኳ ለአንተ አልነግርህም፤

ፍሬያማ የሆነችው ምድርና በውስጧ ያለው ሁሉ የእኔ ነውና።+

13 የኮርማዎችን ሥጋ እበላለሁ?

የፍየሎችንስ ደም እጠጣለሁ?+

14 ምስጋናን ለአምላክ መሥዋዕት አድርገህ አቅርብ፤+

ስእለትህንም ለልዑሉ አምላክ ስጥ፤+

15 በጭንቅ ቀን ጥራኝ።+

እኔ እታደግሃለሁ፤ አንተም ታወድሰኛለህ።”+

16 ክፉውን ግን አምላክ እንዲህ ይለዋል፦

“ስለ ሥርዓቴ ለማውራት፣

ወይም ደግሞ ስለ ቃል ኪዳኔ ለመናገር ምን መብት አለህ?+

17 ተግሣጼን* ትጠላለህና፤

ለቃሌም ጀርባህን ትሰጣለህ።*+

18 ሌባ ስታይ ትደግፈዋለህ፤*+

ከአመንዝሮችም ጋር ትወዳጃለህ።

19 አንደበትህን ክፉ ወሬ ለመንዛት ትጠቀምበታለህ፤

ማታለያም ከምላስህ አይጠፋም።+

20 ከሌሎች ጋር ተቀምጠህ ወንድምህን ታማለህ፤+

የገዛ እናትህን ልጅ ድክመት ታወራለህ።*

21 እነዚህን ሁሉ ነገሮች ስታደርግ፣ ዝም አልኩ፤

በመሆኑም እንደ አንተ የምሆን መስሎህ ነበር።

አሁን ግን እወቅስሃለሁ፤

ከአንተ ጋር ያለኝንም ሙግት አሳውቃለሁ።+

22 እናንተ አምላክን የምትረሱ፣ እባካችሁ ይህን ልብ በሉ፤+

አለዚያ ብትንትናችሁን አወጣለሁ፤ የሚታደጋችሁም አይኖርም።

23 ምስጋናን መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብልኝ ያከብረኛል፤+

ደግሞም ትክክለኛውን መንገድ በጥብቅ የሚከተልን ሰው፣

የአምላክን ማዳን እንዲያይ አደርገዋለሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ