-
መዝሙር 71:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከተወለድኩበት ጊዜ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ፤
ከእናቴ ማህፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ።+
ሁልጊዜ አወድስሃለሁ።
-
-
መዝሙር 139:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ፅንስ እያለሁ እንኳ ዓይኖችህ አዩኝ፤
የአካሌ ክፍሎች በሙሉ በመጽሐፍህ ተጻፉ፤
አንዳቸውም ወደ ሕልውና ከመምጣታቸው በፊት፣
የተሠሩባቸውን ቀኖች በተመለከተ በዝርዝር ተጻፈ።
-