መዝሙር 92:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ ትክክለኛ እንደሆነ እያወጁ ይኖራሉ። እሱ ዓለቴ ነው፤+ በእሱም ዘንድ ክፋት የለም። መዝሙር 119:68 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 አንተ ጥሩ ነህ፤+ ሥራህም ጥሩ ነው። ሥርዓትህን አስተምረኝ።+ መዝሙር 145:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው፤+ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ይታያል። የሐዋርያት ሥራ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+
17 ይሁንና ለራሱ ምሥክር ከማቅረብ ወደኋላ አላለም፤+ ከሰማይ ዝናብ በማዝነብና ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠት+ እንዲሁም የተትረፈረፈ ምግብ በማቅረብና ልባችሁን በደስታ በመሙላት መልካም ነገር አድርጓል።”+