መዝሙር 111:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 111 ያህን አወድሱ!*+ א [አሌፍ] ቅኖች በተሰበሰቡበት ማኅበርና በጉባኤב [ቤት] ይሖዋን በሙሉ ልቤ አወድሰዋለሁ።+