መዝሙር 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሙታን አንተን አያነሱም፤*በመቃብር* ማን ያወድስሃል?+ መዝሙር 115:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሙታንም ሆኑ ወደ ዝምታው ዓለም* የሚወርዱ ሁሉ፣+ያህን አያወድሱም።+ መክብብ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኃይልህ አከናውን፤ አንተ በምትሄድበት በመቃብር* ሥራም ሆነ ዕቅድ፣ እውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።+