መዝሙር 40:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እኔ ግን ምስኪንና ድሃ ነኝ፤ይሖዋ ትኩረት ይስጠኝ። አንተ ረዳቴና ታዳጊዬ ነህ፤+አምላኬ ሆይ፣ አትዘግይ።+ መዝሙር 70:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 70 አምላክ ሆይ፣ አድነኝ፤ይሖዋ ሆይ፣ እኔን ለመርዳት ፍጠን።+ መዝሙር 71:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በጽድቅህ አድነኝ፤ ታደገኝም። ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤* አድነኝም።+