መዝሙር 34:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ ጥሩ መሆኑን ቅመሱ፤ እዩም፤+እሱን መጠጊያ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው። ምሳሌ 13:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ኃጢአተኞችን ጥፋት ያሳድዳቸዋል፤+ጻድቃንን ግን ብልጽግና ይክሳቸዋል።+ ምሳሌ 16:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አንድን ነገር ጠለቅ ብሎ የሚያስተውል ሰው ስኬታማ ይሆናል፤*በይሖዋ የሚታመንም ደስተኛ ነው።