መዝሙር 23:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ጥሩነትህና ታማኝ ፍቅርህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፤+ዕድሜዬንም በሙሉ በይሖዋ ቤት እኖራለሁ።+ መዝሙር 84:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ አምላክ ፀሐይና+ ጋሻ+ ነውና፤እሱ ሞገስና ክብር ይሰጣል። ንጹሕ አቋም ይዘው የሚመላለሱትንይሖዋ አንዳች መልካም ነገር አይነፍጋቸውም።+