ያዕቆብ 1:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አንድ ሰው አምላክን እያመለከ እንዳለ* ቢያስብም እንኳ አንደበቱን የማይገታ* ከሆነ+ ይህ ሰው የገዛ ልቡን ያታልላል፤ አምልኮውም ከንቱ ነው። ያዕቆብ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምላስን ግን ሊገራ የሚችል አንድም ሰው የለም። ምላስ ገዳይ መርዝ የሞላባት፣ ለመቆጣጠር የምታስቸግር ጎጂ ነገር ናት።+