ምሳሌ 24:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጻድቅ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ እንኳ መልሶ ይነሳልና፤+ክፉ ሰው ግን በሚደርስበት መከራ ይሰናከላል።+ 2 ጢሞቴዎስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በእርግጥም የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በመሆን ለአምላክ ያደሩ ሆነው መኖር የሚፈልጉ ሁሉ ስደት ይደርስባቸዋል።+