መዝሙር 34:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የጻድቅ ሰው መከራ* ብዙ ነው፤+ይሖዋ ግን ከመከራው ሁሉ ይታደገዋል።+ 2 ቆሮንቶስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሱ እንዲህ ካለ ለሞት ሊዳርግ የሚችል አደገኛ ሁኔታ አድኖናል፤ ደግሞም ያድነናል፤ ወደፊትም እንደሚያድነን በእሱ ተስፋ እናደርጋለን።+