መዝሙር 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ድምፄን ከፍ አድርጌ ይሖዋን እጣራለሁ፤እሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል።+ (ሴላ) መዝሙር 145:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሖዋ ለሚጠሩት ሁሉ፣በእውነት* ለሚጠሩት+ ሁሉ ቅርብ ነው።+ ר [ረሽ] 19 የሚፈሩትን ሰዎች ፍላጎት ያረካል፤+እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትንም ጩኸት ይሰማል፤ ደግሞም ይታደጋቸዋል።+ ዕብራውያን 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ክርስቶስ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን* ከሞት ሊያድነው ለሚችለው በከፍተኛ ጩኸትና እንባ ብዙ ምልጃና ልመና አቀረበ፤+ አምላካዊ ፍርሃት ስለነበረውም ጸሎቱ ተሰማለት።
18 ይሖዋ ለሚጠሩት ሁሉ፣በእውነት* ለሚጠሩት+ ሁሉ ቅርብ ነው።+ ר [ረሽ] 19 የሚፈሩትን ሰዎች ፍላጎት ያረካል፤+እርዳታ ለማግኘት የሚያሰሙትንም ጩኸት ይሰማል፤ ደግሞም ይታደጋቸዋል።+
7 ክርስቶስ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን* ከሞት ሊያድነው ለሚችለው በከፍተኛ ጩኸትና እንባ ብዙ ምልጃና ልመና አቀረበ፤+ አምላካዊ ፍርሃት ስለነበረውም ጸሎቱ ተሰማለት።