መዝሙር 52:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመሆኑም አምላክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያንኮታኩትሃል፤+መንጭቆ ይወስድሃል፤ ከድንኳንህም ጎትቶ ያወጣሃል፤+ከሕያዋን ምድር ይነቅልሃል።+ (ሴላ) 6 ጻድቃንም ይህን አይተው በፍርሃት* ይዋጣሉ፤+በእሱም ላይ ይስቃሉ።+
5 በመሆኑም አምላክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያንኮታኩትሃል፤+መንጭቆ ይወስድሃል፤ ከድንኳንህም ጎትቶ ያወጣሃል፤+ከሕያዋን ምድር ይነቅልሃል።+ (ሴላ) 6 ጻድቃንም ይህን አይተው በፍርሃት* ይዋጣሉ፤+በእሱም ላይ ይስቃሉ።+