መዝሙር 90:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከኃይለኛ ቁጣህ የተነሳ ዘመናችን* ይመናመናል፤ዕድሜያችንም ሽው ብሎ ያልፋል።* ያዕቆብ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሕይወታችሁ ነገ ምን እንደሚሆን እንኳ አታውቁም።+ ለጥቂት ጊዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ናችሁና።+