-
መዝሙር 38:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 አዳኜ ይሖዋ ሆይ፣
እኔን ለመርዳት ፍጠን።+
-
-
መዝሙር 70:1-5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእኔ ላይ በደረሰው ጉዳት ደስ የሚሰኙ
አፍረው ወደ ኋላ ይመለሱ።
3 “እሰይ! እሰይ!” የሚሉ
አፍረው ወደ ኋላ ይመለሱ።
የማዳን ሥራህን የሚወዱ፣
ምንጊዜም “አምላክ ታላቅ ይሁን!” ይበሉ።
-