መዝሙር 32:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመጨረሻ ኃጢአቴን ለአንተ ተናዘዝኩ፤ስህተቴን አልሸፋፈንኩም።+ “የፈጸምኳቸውን በደሎች ለይሖዋ እናዘዛለሁ” አልኩ።+ አንተም ስህተቴንና ኃጢአቴን ይቅር አልክ።+ (ሴላ) መዝሙር 38:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከቁጣህ የተነሳ መላ ሰውነቴ ታመመ።* ከኃጢአቴም የተነሳ አጥንቶቼ ሰላም የላቸውም።+ ምሳሌ 28:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የሠራውን በደል የሚሸፋፍን አይሳካለትም፤+የሚናዘዝና የሚተወው ሁሉ ግን ምሕረት ያገኛል።+
5 በመጨረሻ ኃጢአቴን ለአንተ ተናዘዝኩ፤ስህተቴን አልሸፋፈንኩም።+ “የፈጸምኳቸውን በደሎች ለይሖዋ እናዘዛለሁ” አልኩ።+ አንተም ስህተቴንና ኃጢአቴን ይቅር አልክ።+ (ሴላ)