ኢያሱ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ደፋርና ብርቱ ሁን ብዬ አዝዤህ አልነበረም? አምላክህ ይሖዋ በምትሄድበት ሁሉ ከአንተ ጋር ስለሆነ አትሸበር፤ አትፍራ።”+ ኤርምያስ 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እነሱም በእርግጥ ይዋጉሃል፤ሆኖም አያሸንፉህም፤*‘አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና’+ ይላል ይሖዋ።” ሮም 8:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 እንግዲህ ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንበል? አምላክ ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ሊቃወመን ይችላል?+