የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 22:21-23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ከአንበሳ አፍና ከዱር በሬዎች ቀንድ አድነኝ፤+

      መልስ ስጠኝ፤ ታደገኝም።

      22 ስምህን ለወንድሞቼ አሳውቃለሁ፤+

      በጉባኤ መካከልም አወድስሃለሁ።+

      23 እናንተ ይሖዋን የምትፈሩ፣ አወድሱት!

      እናንተ የያዕቆብ ዘር ሁሉ፣ ከፍ ከፍ አድርጉት!+

      እናንተ የእስራኤል ዘር ሁሉ፣ ለእሱ ታላቅ አክብሮት አሳዩ።

  • መዝሙር 50:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ምስጋናን መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብልኝ ያከብረኛል፤+

      ደግሞም ትክክለኛውን መንገድ በጥብቅ የሚከተልን ሰው፣

      የአምላክን ማዳን እንዲያይ አደርገዋለሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ