መዝሙር 50:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በሕዝቡ ላይ ለመፍረድ፣+በላይ ያሉትን ሰማያትና ምድርን ይጠራል፤+ መክብብ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እውነተኛው አምላክ እያንዳንዱን የተሰወረ ነገር ጨምሮ ማንኛውንም ሥራ፣ ጥሩም ይሁን መጥፎ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና።+