ሕዝቅኤል 11:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እኔም አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፤+ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ አኖራለሁ፤+ ድንጋይ የሆነውንም ልብ ከሰውነታቸው አውጥቼ+ የሥጋ ልብ* እሰጣቸዋለሁ፤+ ኤፌሶን 4:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ደግሞም አእምሯችሁን የሚያሠራው ኃይል* እየታደሰ ይሂድ፤+