ምሳሌ 13:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከጥበበኞች ጋር የሚሄድ ጥበበኛ ይሆናል፤+ከሞኞች ጋር የሚገጥም ግን ጉዳት ይደርስበታል።+ 1 ቆሮንቶስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መመካታችሁ መልካም አይደለም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካው አታውቁም?+