1 ቆሮንቶስ 7:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ ሚስትም ብትሆን ለባሏ እንደዚሁ ታድርግለት።+ ዕብራውያን 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጋብቻ በሁሉ ዘንድ ክቡር፣ መኝታውም ከርኩሰት የጸዳ ይሁን፤+ አምላክ ሴሰኞችንና* አመንዝሮችን ይፈርድባቸዋልና።+