ምሳሌ 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የማያውቀው ሰው ለወሰደው ብድር ዋስ የሚሆን* ጉዳት ላይ መውደቁ አይቀርም፤+እጅ በመምታት* ቃል ከመግባት የሚቆጠብ* ግን ምንም አይደርስበትም። ምሳሌ 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንድ ሰው ለማያውቀው ሰው ዋስ ከሆነ ልብሱን ውሰድበት፤+ይህን ያደረገው ለባዕድ ሴት* ብሎ ከሆነ መያዣውን ውሰድ።+