ምሳሌ 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ልጄ ሆይ፣ ለባልንጀራህ ዋስ* ብትሆን፣+የማታውቀውን ሰው እጅ ብትመታ፣*+ ምሳሌ 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደ ሜዳ ፍየል ከአዳኝ እጅ፣እንደ ወፍም ከወፍ አዳኝ እጅ ራስህን አድን። ምሳሌ 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንድ ሰው ለማያውቀው ሰው ዋስ ከሆነ ልብሱን ውሰድበት፤+ይህን ያደረገው ለባዕድ ሴት* ብሎ ከሆነ መያዣውን ውሰድ።+
6 ልጄ ሆይ፣ ለባልንጀራህ ዋስ* ብትሆን፣+የማታውቀውን ሰው እጅ ብትመታ፣*+ ምሳሌ 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እንደ ሜዳ ፍየል ከአዳኝ እጅ፣እንደ ወፍም ከወፍ አዳኝ እጅ ራስህን አድን። ምሳሌ 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንድ ሰው ለማያውቀው ሰው ዋስ ከሆነ ልብሱን ውሰድበት፤+ይህን ያደረገው ለባዕድ ሴት* ብሎ ከሆነ መያዣውን ውሰድ።+