የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 2:18, 19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ቤቷ ሰውን ይዞ ወደ ሞት ይወርዳልና፤

      አካሄዷም* በሞት ወደተረቱት ይወስዳል።+

      19 ከእሷ ጋር ግንኙነት ያላቸው* ሁሉ አይመለሱም፤

      የሕይወትንም መንገድ ዳግመኛ አያገኙም።+

  • ምሳሌ 5:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ልጄ ሆይ፣ ጋጠወጥ* ሴት ለምን ትማርክሃለች?

      ባለጌ* ሴትንስ ለምን ታቅፋለህ?+

  • ምሳሌ 5:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ተግሣጽ ከማጣቱ የተነሳ ይሞታል፤

      በጣም ሞኝ ከመሆኑም የተነሳ መንገድ ይስታል።

  • ሚልክያስ 3:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 “ለመፍረድ ወደ እናንተ እቀርባለሁ፤ በመተተኞቹ፣+ በአመንዝሮቹ፣ በሐሰት በሚምሉት ሰዎች+ እንዲሁም ቅጥር ሠራተኛውን፣+ መበለቲቱንና አባት የሌለውን ልጅ* በሚያጭበረብሩትና+ ከባዕድ አገር የመጣውን ሰው ለመርዳት ፈቃደኛ በማይሆኑት* ላይ ወዲያውኑ እመሠክርባቸዋለሁ።+ እነዚህ ሰዎች እኔን አልፈሩም” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

  • 1 ቆሮንቶስ 6:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ወይስ ዓመፀኞች የአምላክን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁም?+ አትታለሉ፤ ሴሰኞችም*+ ሆኑ ጣዖት አምላኪዎች+ ወይም አመንዝሮች+ ወይም ቀላጮች*+ ወይም ግብረ ሰዶማውያን*+ 10 ወይም ሌቦች ወይም ስግብግቦች+ ወይም ሰካራሞች+ ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ቀማኞች የአምላክን መንግሥት አይወርሱም።+

  • ዕብራውያን 13:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ጋብቻ በሁሉ ዘንድ ክቡር፣ መኝታውም ከርኩሰት የጸዳ ይሁን፤+ አምላክ ሴሰኞችንና* አመንዝሮችን ይፈርድባቸዋልና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ