የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 5:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የጋጠወጥ* ሴት ከንፈር እንደ ማር እንጀራ ያንጠባጥባልና፤+

      አፏም ከዘይት ይለሰልሳል።+

  • ምሳሌ 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 እግሮቿ ወደ ሞት ይወርዳሉ።

      እርምጃዎቿ በቀጥታ ወደ መቃብር* ይመራሉ።

  • ምሳሌ 5:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ልጄ ሆይ፣ ጋጠወጥ* ሴት ለምን ትማርክሃለች?

      ባለጌ* ሴትንስ ለምን ታቅፋለህ?+

  • ምሳሌ 5:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ተግሣጽ ከማጣቱ የተነሳ ይሞታል፤

      በጣም ሞኝ ከመሆኑም የተነሳ መንገድ ይስታል።

  • ምሳሌ 9:16-18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “ተሞክሮ የሌለው ሁሉ ወደዚህ ይምጣ።”

      ማስተዋል* ለጎደላቸው ሁሉ እንዲህ ትላለች፦+

      17 “የተሰረቀ ውኃ ይጣፍጣል፤

      ተደብቀው የበሉት ምግብም ይጥማል።”+

      18 እሱ ግን በሞት የተረቱት በዚያ እንዳሉ፣

      እንግዶቿም በመቃብር* ጥልቅ ውስጥ እንደሚገኙ አያውቅም።+

  • ኤፌሶን 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 እንደምታውቁትና በሚገባ እንደምትገነዘቡት ሴሰኛ*+ ወይም ርኩስ ወይም ስግብግብ+ ማለትም ጣዖት አምላኪ የሆነ ማንኛውም ሰው በክርስቶስና በአምላክ መንግሥት ምንም ውርሻ የለውም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ