1 ቆሮንቶስ 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከእነሱ አንዳንዶቹ የፆታ ብልግና* ፈጽመው ከመካከላቸው 23,000 የሚሆኑት በአንድ ቀን እንደረገፉ እኛም የፆታ ብልግና* አንፈጽም።+