ምሳሌ 1:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እውነተኛ ጥበብ+ በጎዳና ላይ ትጮኻለች።+ በአደባባይ ላይ ያለማቋረጥ ድምፅዋን ታሰማለች።+ 21 ሰው በሚበዛባቸው ጎዳናዎች ማዕዘን* ላይ ሆና ትጣራለች። በከተማው መግቢያ በሮች ላይ እንዲህ ትላለች፦+
20 እውነተኛ ጥበብ+ በጎዳና ላይ ትጮኻለች።+ በአደባባይ ላይ ያለማቋረጥ ድምፅዋን ታሰማለች።+ 21 ሰው በሚበዛባቸው ጎዳናዎች ማዕዘን* ላይ ሆና ትጣራለች። በከተማው መግቢያ በሮች ላይ እንዲህ ትላለች፦+