ዘፍጥረት 1:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚያም አምላክ “በውኃዎቹ መካከል ጠፈር+ ይሁን፣ ውኃዎቹም ከውኃዎቹ ይከፈሉ” አለ።+ 7 ከዚያም አምላክ ጠፈርን ሠራ፤ ከጠፈሩ በታች ያሉትንም ውኃዎች ከጠፈሩ በላይ ካሉት ውኃዎች ለየ።+ እንዳለውም ሆነ። ኢዮብ 26:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በውኃዎቹ ገጽ ላይ አድማሱን* ያበጃል፤+በብርሃንና በጨለማ መካከል ወሰን ያደርጋል።
6 ከዚያም አምላክ “በውኃዎቹ መካከል ጠፈር+ ይሁን፣ ውኃዎቹም ከውኃዎቹ ይከፈሉ” አለ።+ 7 ከዚያም አምላክ ጠፈርን ሠራ፤ ከጠፈሩ በታች ያሉትንም ውኃዎች ከጠፈሩ በላይ ካሉት ውኃዎች ለየ።+ እንዳለውም ሆነ።