ምሳሌ 8:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ሰማያትን ባዘጋጀ ጊዜ+ በዚያ ነበርኩ፤በውኃዎች ላይ የአድማስን ምልክት* ባደረገ ጊዜ፣+ ኤርምያስ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ‘እኔን አትፈሩም?’ ይላል ይሖዋ፤‘በፊቴስ ልትሸበሩ አይገባም? ውኃው አልፎ እንዳይሄድ፣ በማይሻር ድንጋጌአሸዋውን የባሕሩ ወሰን አድርጌ የሠራሁት እኔ ነኝ። ሞገዶቹ ቢናወጡም ጥሰው መሄድ አይችሉም፤ቢያስገመግሙም ከዚያ አልፈው መሄድ አይችሉም።+
27 ሰማያትን ባዘጋጀ ጊዜ+ በዚያ ነበርኩ፤በውኃዎች ላይ የአድማስን ምልክት* ባደረገ ጊዜ፣+ ኤርምያስ 5:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ‘እኔን አትፈሩም?’ ይላል ይሖዋ፤‘በፊቴስ ልትሸበሩ አይገባም? ውኃው አልፎ እንዳይሄድ፣ በማይሻር ድንጋጌአሸዋውን የባሕሩ ወሰን አድርጌ የሠራሁት እኔ ነኝ። ሞገዶቹ ቢናወጡም ጥሰው መሄድ አይችሉም፤ቢያስገመግሙም ከዚያ አልፈው መሄድ አይችሉም።+
22 ‘እኔን አትፈሩም?’ ይላል ይሖዋ፤‘በፊቴስ ልትሸበሩ አይገባም? ውኃው አልፎ እንዳይሄድ፣ በማይሻር ድንጋጌአሸዋውን የባሕሩ ወሰን አድርጌ የሠራሁት እኔ ነኝ። ሞገዶቹ ቢናወጡም ጥሰው መሄድ አይችሉም፤ቢያስገመግሙም ከዚያ አልፈው መሄድ አይችሉም።+