ኢሳይያስ 42:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 እነሆ፣ ደግፌ የያዝኩት፣ ደስ የምሰኝበትና*+ የመረጥኩት+ አገልጋዬ!+ መንፈሴን በእሱ ላይ አድርጌአለሁ፤+እሱ ለብሔራት ፍትሕን ያመጣል።+ ማቴዎስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ደግሞም “በጣም የምደሰትበት+ የምወደው ልጄ ይህ ነው”+ የሚል ድምፅ ከሰማያት ተሰማ።+