ዘዳግም 6:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “አምላካችሁ ይሖዋ ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ውስጥ ትጠብቋቸው ዘንድ እንዳስተምራችሁ የሰጠኝ ትእዛዛት፣ ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው፤ 2 ይህም አንተ፣ ልጅህና የልጅ ልጅህ+ ዕድሜያችሁ ይረዝም ዘንድ በሕይወታችሁ ዘመን ሁሉ አምላካችሁን ይሖዋን እንድትፈሩ እንዲሁም እኔ የማዛችሁን የእሱን ደንቦችና ትእዛዛት ሁሉ እንድትጠብቁ ነው።+ ምሳሌ 8:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እኔን የሚያገኝ ሕይወትን ያገኛልና፤+በይሖዋም ዘንድ ሞገስ ያገኛል። ምሳሌ 10:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ይሖዋን መፍራት ዕድሜን ያስረዝማል፤+የክፉዎች ዕድሜ ግን በአጭሩ ይቀጫል።+
6 “አምላካችሁ ይሖዋ ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ውስጥ ትጠብቋቸው ዘንድ እንዳስተምራችሁ የሰጠኝ ትእዛዛት፣ ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች እነዚህ ናቸው፤ 2 ይህም አንተ፣ ልጅህና የልጅ ልጅህ+ ዕድሜያችሁ ይረዝም ዘንድ በሕይወታችሁ ዘመን ሁሉ አምላካችሁን ይሖዋን እንድትፈሩ እንዲሁም እኔ የማዛችሁን የእሱን ደንቦችና ትእዛዛት ሁሉ እንድትጠብቁ ነው።+