ምሳሌ 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የትጉ ሰዎች እጅ ገዢ ትሆናለች፤+ሥራ ፈት እጆች ግን ለባርነት ይዳረጋሉ።+ ምሳሌ 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰነፍ ሰው ይመኛል፤ ነገር ግን ምንም አያገኝም፤*+ትጉ ሰው* ግን በሚገባ ይጠግባል።*+ ምሳሌ 21:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የትጉ ሰው ዕቅድ ለስኬት ያበቃዋል፤*+ችኩሎች ሁሉ ግን ለድህነት ይዳረጋሉ።+