ኢሳይያስ 48:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ትእዛዛቴን ብትሰማ ምንኛ መልካም ነው!+ እንዲህ ብታደርግ ሰላምህ እንደ ወንዝ፣+ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ ይሆናል።+